Skip to main content
Please wait...

ኢንስቲትዩቱ “ለተሻለ ነገ ዛሬ እንለካለን” በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፉን የሥነ-ልክ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ፡፡

የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የተቋሙን የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አካሂደዋል፡፡

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 07/2016 ዓ.ም /ኢስኢ/ በስነ-ምግባራዊ አመራር፣ በካሊብሬሽን አገልግሎት አሰጣጥ፣ በትራንስፖርት ስምሪት መመሪያ እንዲሁም በስነ-ምግባር ኮድ መመሪያ ዙሪያ የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት የሥራ ኃላፊዎች የ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በህብረት ችለናል! በሚል መሪ ቃል 13ኛውን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ምስረታ በዓል በፓናል ውይይት አክብረዋል፡፡

The Ethiopian Institute of Metrology (EMI) and the German Institute of Metrology (PTB) recently engaged in discussions r

መሪ ቃሉን "ሴቶችን እናብቃ፤ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ!" ያደረገውና ቁጥራቸው ከስድሳ በላይ የሆኑ ሴት የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች የተካፈሉበት የጉብኝትና ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል፡፡

ስልጠናውን የሰጡት በኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ በጀት ዲቪዥን ኃላፊ አቶ ዳዊት ብርሃኑ ሲሆኑ የበጀት ዝግጅትና አስተዳደር መመሪያን አስመልክተው ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

መድረኩን በንግግር የከፈቱትና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉጌታ ደርበው እንዳሉት “ስልጠና ስልጡን እንሆን ዘንድ መልካም ነው” ልንሰለጥን ተገናኝተናል። በዚህም

ግንዛቤ ማስጨበጫውን በንግግር የከፈቱት የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መዓዛ አበራ እንደተናገሩት የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት በአንድ የተሳተፉበት ፕሮግራም መዘጋጀቱ ሕብረተሰቡም ሆነ ደንበኞች የየተቋማቱን ኃላፊ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 08/2016 ዓ.ም (ኢስኢ) በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩትና በአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ትብብር የተዘጋጀውና በሳይንስ መሳሪያዎች ስልጠናና ምክር ዳይሬክቶሬት በአናሎግና ድጂታል ኤሌክትሮኒክስ ዙሪያ ሲሰጥ የ

Subscribe to Recent News