Skip to main content
Please wait...
ፈልግ
አማርኛ
English
Main navigation
ስለ እኛ
ስለ ሥነ ልክ
ዋና ዋና የስራ ዘርፎች
እውነታዎች እና አሃዞች
ተቋማዊ አደረጃጀት
የማኔጅመንት አባላት
ጥናትና ምርምር
በሂደት ላይ ያሉ ምርምሮች
የተጠናቀቁ ምርምሮች
አገልግሎቶች
የሥልጠና አግልግሎት
በስነ ልክ ዘርፍ
በሳይንስ መሳሪያዎች ዘርፍ
የምክር አገልግሎት
በስነ ልክ ዘርፍ
በሳይንስ መሳሪያዎች ዘርፍ
የሳይንስ መሳሪያዎች ጥገና አገልግሎት
እውቅና መስጠት
የካሊብሬሽን አገልግሎት
የቤት ውስጥ የካሊብሬሽን አገልግሎት
የመስክ የካሊብሬሽን አገልግሎት
ተንቀሳቃሽ የካሊብሬሽን አገልግሎት
ተቀባይነት ያገኙ ወሰኖች
EMI Accredited scopes
Mass
Pressure
Electrical
Temprature
የጥራት አስተዳደር ስርዓት
ግብዓቶች
ጨረታዎች
የሥራ ማስታወቂያዎች
ደንቦች
እቅድና ሪፖርቶች
Photo Gallery
ዜና እና ዝግጅቶች
ዜናዎች
ሁነቶች
የአፍሪሜት ምዝገባ
ያግኙን
News
Home
News
በብሔራዊ ጥቅምና ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት የስራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በብሔራዊ ጥቅምና ጂኦስትራቴጂያዊ ቁመና ዙሪያ ለመንግስት ሠራተኞች በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡
22 Oct, 2025
0 አስተያየቶች
የጥራት መንድር አመራርና ሠራተኞች 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀን አከበሩ፡፡
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩትን ጨምሮ የጥራት መንደር የስራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በተገኙበት በውቡ የጥራት መንደር ቅጥር ግቢ ውስጥ "ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ!" በሚል መሪ ቃል 18ኛውን የሠንደቅ ዓላማ ቀን በዓል አክብረዋል፡፡
14 Oct, 2025
0 አስተያየቶች
ጥራትን ማስጠበቅ የሀገራችን ዋና ማጠንጠኛ ነጥብ መሆኑ ተጠቆመ፡፡
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 27/12/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትዮጵያን ይግዙ በሚል መርህ ከተከፈተው የንግድ ሳምንት ጎን ለጎን ሁለተኛው ዙር የፓናል ውይይት ዛሬም በምርትና አገልግሎት ጥራት ማስጠበቅ ላይ ትኩረት በማድረግ በውቡ የጥራት መንደር ግቢ በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አዳራሽ ተካሂዷል፡፡
04 Sep, 2025
0 አስተያየቶች
የሀገርን ምርት መጠቀም በራስ ከመተማመን ባለፈ የሀገርንም ኢኮኖሚ በማሳደግ ረገድ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወት ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ፡ ነሀሴ 26/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትዮጵያን ይግዙ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ከሚገኘው የንግድ ሳምንት ኤክስፖ አካል የሆነ የሃገር ውስጥ ንግድ ፓናል ውይይት በግዙፉ የጥራት መንደር ግቢ ውስጥ በኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አዳራሽ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡
01 Sep, 2025
0 አስተያየቶች
ፕሬዝዳንቱ "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪቃል የተዘጋጀውን የንግድ ሳምንት በይፋ ከፈቱ፡፡
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኤፌዴሪ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ታዬ አፅቀስላሴ በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አዘጋጅነት "የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ዓመታዊ የንግድ ሳምንት ኤግዚቢሽንና ባዛር በዛሬው ዕለት በይፋ ከፍተዋል፡፡
01 Sep, 2025
0 አስተያየቶች
ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው ዓለም አቀፍ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተወካዮች የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 20/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው ዓለም አቀፍ የሥርዓተ ምግብ ጉባኤ ላይ የሚታደሙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተወካዮች የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል።
12 Aug, 2025
0 አስተያየቶች
የኢንስቲትዩቱ አመራርና ሠራተኞች በጉለሌ እፅዋት ማዕከል እንጦጦ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ።
ዲስ አበባ፡ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር መሪነት ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በጉለሌ እፅዋት ማዕከል እንጦጦ ፓርክ በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብርን አካሂደዋል።
01 Aug, 2025
0 አስተያየቶች
ኢንስቲትዩቱ በ2017 በጀት ዓመት ከ 94 በመቶ በላይ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለፀ፡፡
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 07/2017 (ኢሥኢ) የኢትዮጰያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች በ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀምና በ2018 ዕቅድ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
15 Jul, 2025
0 አስተያየቶች
የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ለኢፌዲሪ አየር ሀይል ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቀቀ፡፡
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም (ኢሥኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ቢሾፍቱ ለሚገኘው የኢፌዲሪ አየር ሀይል ወታደራዊ መኮንኖች ለተከታታይ ሦስት ሳምንታት ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና አጠናቅቋል፡፡
07 May, 2025
0 አስተያየቶች
በሁሉም ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ፡፡
አዲስ አበባ፡ የካቲት 29/2017 ዓ.ም (ኢስኢ) የኢትዮጵያ ሥነ-ልክ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች በአለም ለ114ኛ በአገራችን ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ "ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል!" በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን /ማርች 8 በዛሬው ዕለት አክብረዋል፡፡
10 Apr, 2025
0 አስተያየቶች
Pagination
Page 1
Next page
››
Subscribe to News